About 10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን የስፖርት ሊግ ውድድር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት ይጀመራል።

10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን የስፖርት ሊግ ውድድር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት ይጀመራል።

22nd March, 2025

(መጋቢት 13/2017 ዓ.ም) ውድድሩ "የትምህርት ቤቶች ስፖርት ሊግ ውድድርን ባህል በማድረግ ጤናማ ንቁና ብቁ ትውልድ እንፈጥራለን" በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ውድድሩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና  በአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ ተዘጋጅቷል።10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን የስፖርት ሊግ ውድድር ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ  በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት ይጀመራል።

(መጋቢት 13/2017 ዓ.ም) ውድድሩ "የትምህርት ቤቶች ስፖርት ሊግ ውድድርን ባህል በማድረግ ጤናማ ንቁና ብቁ ትውልድ እንፈጥራለን" በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ሲሆን ውድድሩ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና  በአዲስ አበባ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በጋራ ተዘጋጅቷል።

.

Copyright © All rights reserved.