Announcement በትላንትናው እለት በተመረቁትና በገላን ጉራ በሚገኙት ሶስት ትምህርት ቤቶች ስራ ጀመሩ።

በትላንትናው እለት በተመረቁትና በገላን ጉራ በሚገኙት ሶስት ትምህርት ቤቶች ስራ ጀመሩ።

10th December, 2024

በትላንትናው እለት በተመረቁትና  በገላን ጉራ በሚገኙት ሶስት ትምህርት ቤቶች ላይ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር  ዘላለም ሙላቱ በመገኘት የመማር ማስተማር ስራውን አስጀምረዋል።

(ቀን 1/04/2017 ዓ.ም) በትላንትናው እለት በተመረቁትና  በገላን ጉራ በሚገኙት ሶስት ትምህርት ቤቶች ላይ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር  ዘላለም ሙላቱ በመገኘት የመማር ማስተማር ስራውን ያስጀመሩ ሲሆን ሀላፊው  ለተማሪዎች እንኳን ደስአላችሁ መልዕክት በማስተላለፍ  ተማሪዎች ለመማር ማስተማር ስራው ምቹ ሁነው በተገነቡት  ትምህርት ቤቶች እየተማሩ የላቀ ውጤት ለማምጣት እንዲተጉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊዎችና ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል።

, , .

Subscribe to receive inspiration, ideas, and news in your inbox.

Copyright © All rights reserved.