Announcement የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

10th December, 2024

የሰኞ ማለዳ የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር ተካሄደ፡፡

(ህዳር 30/2017 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የሰኞ ማለዳ ከስራ ሰዓት መግቢያ በፊት የሚያዘጋጀው የሰራተኞች የዕውቀት ሽግግር መርሀ ግብር የተካሄደ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። 

በመርሀ ግብሩ ላይ በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት ዶ/ር ተስፋዮ ሂርጳሳ በአመራርነት ጽንሰ ሀሳብ ላይ ሰነድ ያቀረቡ ሲሆን በመድረኩ ማጠቃለያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ ዲናኦል ጫላ ለስራ ውጤታማነት የቀረበው ሰነድ የሚያግዝ መሆኑን በመጥቀስ ለሰነድ አቅራቢው ምስጋና ሰጥተዋል፡፡ 

, , .

Subscribe to receive inspiration, ideas, and news in your inbox.

Copyright © All rights reserved.