Announcement ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ቅድመ ዝግጅት

ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ቅድመ ዝግጅት

28th June, 2024

በአብሮህት ቤተ መፃሕፍት ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ኦላይን ለመስጠት በመከናወን ላይ የሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ ተካሄደ። (ሰኔ 21/2016 ዓ.ም) ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተናን ኦላይን ለመስጠት በመከናወን ላይ የሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ የመስክ ምልከታ በአብሮህት ቤተ መፃሕፍት ተካሄዳል።

በመስክ ምልከታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ሲሳይ እንዳለ  እና ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል። በምልከታው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ  ፈተናው ውጤታማ ሆኖ እንዲከናወን በትኩረት መሰራት የሚገባቸውን ጉዳዮች አስመልክቶ አቅጣጫ የሰጡ ሲሆን ስራውን እያከናወኑ የሚገኙ ባለሙያዎችንም አበረታተዋል።   

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! 

What Sapp: - https://whatsapp.com/channel/0029VaHFiBpA2pLF0lLslK2D

You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728

TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau

Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau

Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc

Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication

Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/

Website: - aaceb.gov.et  

Email;- aacaebc@gmail.com     

Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/

.

Copyright © All rights reserved.