Notice-bg

6ኛ ክፍል ፈተና

19 Jun 2024

6ኛ ክፍል ፈተና

የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል ፡፡

(ሰኔ11/2016 ዓ.ም) የ6ኛ ክፍል ፈተና  ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ሲሆን  በከተማ አስተዳደሩ በ183 የመፈተኛ ጣቢያዎች ለ86,222 ተማሪዎች ይሰጣል።  

በሁሉም የፈተና ጣቢያዎች ከ2200 በላይ  ፈታኝ ፤ ከ700 በላይ ሱፐር ቫይዘር ፤ 183 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎች ፈተናውን ለማስፈጸም የተመደቡ ሲሆን ለሁለቱም የክፍል ደረጃዎች የሚሰጠው ፈተና ሰላማዊ ሆኖ በስኬት እንዲጠናቀቅ ከፈተና ህትመት ጀምሮ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች የተጠናቀቁ በመሆናቸው ለተፈታኝ ተማሪዎች መልካም ፈተና እንዲሆን እንመኛለን፡፡

Copyright © All rights reserved.