Announcement የተማሪዎች ሩጫ ውድድር

የተማሪዎች ሩጫ ውድድር

|
10:00 AM - 09:55 PM

ቀን 1 / 9 / 2016 ዓ.ም

ከ10,000 በላይ ተማሪዎች የሚሳተፉበት የተማሪዎች ሩጫ ውድድር ለ3ኛ ጊዜ ግንቦት 12/2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ "ለትምህርት ጥራት እንሩጥ! "በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል፡፡

የዲያስፖራ አደባባይን መነሻና መድረሻ በሚያደርገዉ በዚህ ውድድር ላይ እንድትታደሙ እና ለትምህርት ጥራት መጠበቅ የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ጥሪዉን ያቀርባል!

"ለትምህርት ጥራት እንሩጥ! "
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ

Copyright © All rights reserved.